Category: News

በጅዳ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ቆንስላ ጽ/ቤት የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ተከበረ

በጅዳ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ቆንስላ ጽ/ቤት የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ተከበረ 17ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን “ህብረ ብሄራዊ አንድነት ለዘላቂ ሰላም” በሚል መሪ ቃል በጅዳ ተከበረ፡- የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ቆንስላ ጽ/ቤት 17ኛውን…

በሳውዲ አረቢያ የጄዳ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ቆንስላ ጽ/ቤት ጷጉሜ 5 ቀን 2014 ዓ. ም ” በፍቅር እንኖራለን አንድ ሆነን እንሻገራለን ” በሚል መሪ ቃል ˝የአንድነት ቀን˝ በቆንስላ ጽ|ቤቱ አዳራሽ በድምቀት ተክብሯል።

የጄዳ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ቆንስላ ጽ/ቤት እና በጄዳ እና አካባቢው ከሚኖሩ የዳያስፓራ ማህበራትና አደረጃጀት አመራሮች በጋራ በመሆን ከ450 በላይ የሚሆኑ ኢትዮጲያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጲያዊያን እንዲሁም የኢትዮጵያ ወዳጆች በታደሙበት “በፍቅር እንኖራለን አንድ ሆነን…

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook
YouTube
Instagram