Month: October 2022

በሳውዲ አረቢያ የጄዳ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ቆንስላ ጽ/ቤት ጷጉሜ 5 ቀን 2014 ዓ. ም ” በፍቅር እንኖራለን አንድ ሆነን እንሻገራለን ” በሚል መሪ ቃል ˝የአንድነት ቀን˝ በቆንስላ ጽ|ቤቱ አዳራሽ በድምቀት ተክብሯል።

  የጄዳ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ቆንስላ ጽ/ቤት እና በጄዳ እና አካባቢው ከሚኖሩ የዳያስፓራ ማህበራትና አደረጃጀት አመራሮች በጋራ በመሆን ከ450 በላይ የሚሆኑ ኢትዮጲያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጲያዊያን እንዲሁም የኢትዮጵያ ወዳጆች በታደሙበት “በፍቅር እንኖራለን አንድ…

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook
YouTube
Instagram