Category: News

በክቡር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን አዘርባጃን ባኩ ከተማ

ዓለም አቀፋዊ አጋርነት እና ትብብርን ለማጠናከር የፖለቲካ ቁርጠኝነት በጣም አስፈላጊ ነው – ክቡር ሚኒስትር ድኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ________________________________________________( ሰኔ 28 ቀን 2015ዓ.ም ) በክቡር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደኤታ አምባሳደር…

በጄዳ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ አመራሮች ምርጫ፤

በጄዳ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ አመራሮች ምርጫ፤ በጄዳና አካባቢው የተለያዩ አደረጃጀቶች የተውጣጡ እጩ አመራሮች ሰኔ 09 ቀን 2015 ዓ.ም. በጄዳ ቆንስላ ጄነራል ጽ/ቤት በመገናኘት በቀጣይ ሁለት ዓመታት ኮሙኒቲውን የማስተባበር ሥራ የሚሰሩ ዘጠኝ አባላት…

በጄዳና አካባቢዋ ከሚኖሩ የተለያዩ የዳያስፖራ አደረጃጀት አመራሮች ጋር ውይይት ተካሄደ

በጄዳና አካባቢዋ ከሚኖሩ የተለያዩ የዳያስፖራ አደረጃጀት አመራሮች ጋር  ውይይት ተካሄደ  በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የመካከለኛው ምስራቅ እና ኤዥያና ኦሺንያ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጄነራል ክቡር አምባሳደር ገበየሁ ጋንጋ፣ የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጄነራል ክቡር…

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook
YouTube
Instagram