Month: December 2022

ጅዳ የተካሄደዉ 2022 ግማሽ ማራቶን ዉድድር

ጅዳ የተካሄደዉ 2022 ግማሽ ማራቶን ዉድድር ኢትዮዽያዉያኑ አትሌቶች ኪዳኔ አጥናዉ 3ኛ እና ሙክታር እንድሪስ 4ኛ ሲወጡ በተመሳሳይ ርቀት በሴቶች በተደረገዉ ዉድድር መገርቱ አለሙ 2ኛ እንዲሁም ጽጌ ገ/ሰላማ 4ኛ በመዉጣት ዉድድራቸዉን አጠናቀዋል።…

በጅዳ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ቆንስላ ጽ/ቤት የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ተከበረ

  በጅዳ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ቆንስላ ጽ/ቤት የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ተከበረ     17ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን “ህብረ ብሄራዊ አንድነት ለዘላቂ ሰላም” በሚል መሪ ቃል በጅዳ ተከበረ፡-  …

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook
YouTube
Instagram