የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጅዳ ቆንስላ ጽ/ቤት በጅዛን ከተማ በመገኘት አገልግሎት ሰጠ:-

የጅዳ ቆንስላ ጽ/ቤት በጅዛን ከተማ በመገኘት በጅዛንና አካባቢዉ ለሚኖሩ በመቶዎች ለሚቆጠሩ ኢትዮዽያዉያን የቆንስላ አገልግሎት የተሰጠ ሲሆን በጅዛን ማረሚያ ቤት በመገኘት ከከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ጋር በማረሚያ ቤቱ በሚገኙ ኢትዮጵያዉያን ዜጎች ሁኔታና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ሰፊ ዉይይት ተደርጓል።.
 

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook
YouTube
Instagram