ጅዳ የተካሄደዉ 2022 ግማሽ ማራቶን ዉድድር
ጅዳ የተካሄደዉ 2022 ግማሽ ማራቶን ዉድድር ኢትዮዽያዉያኑ አትሌቶች ኪዳኔ አጥናዉ 3ኛ እና ሙክታር እንድሪስ 4ኛ ሲወጡ በተመሳሳይ ርቀት በሴቶች በተደረገዉ ዉድድር መገርቱ አለሙ 2ኛ እንዲሁም ጽጌ ገ/ሰላማ 4ኛ በመዉጣት ዉድድራቸዉን…
በጅዳ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ቆንስላ ጽ/ቤት የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ተከበረ
በጅዳ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ቆንስላ ጽ/ቤት የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ተከበረ 17ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን “ህብረ ብሄራዊ አንድነት ለዘላቂ ሰላም” በሚል መሪ ቃል በጅዳ ተከበረ፡- የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ቆንስላ ጽ/ቤት 17ኛውን…