የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጅዳ ቆንስላ ጽ/ቤት በጅዛን ከተማ በመገኘት አገልግሎት ሰጠ:-የጅዳ ቆንስላ ጽ/ቤት በጅዛን ከተማ በመገኘት በጅዛንና አካባቢዉ ለሚኖሩ በመቶዎች ለሚቆጠሩ ኢትዮዽያዉያን የቆንስላ አገልግሎት የተሰጠ ሲሆን በጅዛን ማረሚያ ቤት በመገኘት ከከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ጋር በማረሚያ ቤቱ በሚገኙ ኢትዮጵያዉያን ዜጎች ሁኔታና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ሰፊ ዉይይት ተደርጓል።. 5 Post navigation የዓረብ ሊግ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ እና የውሃ ሙሌትን በተመለከተ በትናንትናው ዕለት ያወጣውን የአቋም መግለጫ ኢትዮጵያ እንደማትቀበል ገልጻለች፡፡ Official Statement: The Response of the Government of Ethiopia to the US Determination of Grave Crimes in Northern Ethiopia